Zerzer Market - Ethiopian Marketplace
Zerzer

Pumpkin seed oil(የዱባ ፍሬ ዘይት)

Description

ለጤና እጅግ ጠቃሚ የሆነዉ የ ዱባ ፍሬ ዘይት እኛጋር ያገኛሉ ሞንም አይነት አላስፈላጊ ንጠረነገር በዉስጡ የሌለው ስለሆነ ፦ለ ልብ ህመም ለ ስካር በሽታ፣ ለመካንነት(ለወንድ) ፍቱን ነዉ። ከአትክልት ጋር ቀላቅለዉ መመገብ ይችላሉ፣ እንዲሁም ማታ ማታ ከመኝታ በፊት ንፁህ ፊት ላይ በመቀባት መጠቀም ይቻላል ፣ የፀጉርን ቆዳ በመቀባትም ፎሮፉርን ማስወገድ ይቻላል። ጥንቃቄ፦ እቃዉን ከከፈቱት ቡሀላ ማቀዝቀዣ ዉስጥ ያስቀምጡ፣ፊቶትን ተቀብተዉ ፀሀይ እንዳያገኝዋ።


Details

Category Beauty and Personal Care
Location Addis Ababa
Posted Aug 21, 2025